የቀድሞው የሶሪያ ፕሬዝዳንት በሽር አል አሳድ ዘመዶች ከሊባኖስ ለመውጣት ሲሞክሩ በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተነገረ። የአሳድ አጎቶች፣ ሚስቶችና ልጆቻቸው በሊባኖስ በኩል አድርገው ግብጽ ለመግባት ሲሞክሩ ...